Monday, January 2, 2017

 መንፈሳዊ መጽሔት ቍጥር 48 ለንባብ በቅታለች

በዚህ ዕትም፦
·        በዘመን ምስክር ዐምድ፦ የብፁዕ አቡነ ዮሐንስን ታሪክ ያስቃኛል።
·        በዕቅበተ እምነት ዐምድ፦ ለመድሎተ ጽድቅ የተሰጠውን ምላሽ ቀጣይ ክፍል ይዟል።
·        በአለቃ ነቅዐ ጥበብ ዐምድ፦ ስግደትን የተመለከተ ትረካዊ ጽሑፍ ቀርቧል።
·       በፍካሬ መጻሕፍት ዐምድ፦ የእስራኤልም ልጆች ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እግዚአብሔርም የሚያድናቸውን አዳኝ፥ የካሌብን የታናሽ ወንድሙን የቄኔዝን ልጅ ጎቶንያልን አስነሣላቸው” (መሳፍንት 39) የሚለውን እየተጠቀሰ፥ ቅዱሳን በነገረ ድኅነት ውስጥ ሱታፌ /ተሳትፎ/ አላቸው በማለት ለሚነዛው ኑፋቄ ዐውዳዊ ፍቺ በመስጠት ጥቀሱን ያብራራል።
·        በመንፈሳውያን ቃላት ዐምድ፦ “ሕግ” የተሰኘው ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር የተብራራበትን ጽሑፍ ይዟል።
·        በምስባክ ዐምድ፦  “ተስፋ አለ” በሚል ርእስ ስብከተ ወንጌል ቀርቧል። እና ሌሎችም

አገልግሎቱን ለመደገፍ ቢያስቡ፡- በሚከተለው አድራሻ ሊያገኙን ይችላሉ
ማኅበረ በኵር ስ.ቊ. 0118950459/0911971167
የፖ.ሳ.ቊ. 23956 ኮድ 1000
የባንክ ሒሳብ ቊጥር ማኅበረ በኵር፡-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ልደታ ቅርንጫፍ
ሒሳብ ቊጥር 1000002276848

ዳሸን ባንክ መገናኛ ቅርንጫፍ
ሒሳብ ቊጥር 0025663937001

አቢሲኒያ ባንክ 6 ኪሎ ቅርንጫፍ
ሒሳብ ቊጥር 1118382

ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ
ሒሳብ ቊጥር 1600160009836

1 comment:

  1. ጮራ መፅኤት አዘጋጆች የጌታችንን የኢየሡሥ ክርሥቶሥ ሠላም ከእናንተ ጋ ይሁን አቶ ፀጋዬን ሠላም በሉልኝ ሀብተየሥ አባተ::በዚህ ዘመን እውነት በጠፋበት ከሀዋሪያት በኃላ የተነኀሡት እነ ቅ ዮሀንሥ አፈወርቅ ያሥተማሩትን በፅድቅ ÷በቅድሥና÷በመዳን ክርሥቶሥን በመምሠል ላይ የተሠጡትን ት/ቶች በዌብ ሣይት ቢገኙ መልካም ነው

    ReplyDelete