ብዙ የተደከመበትና "ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ እና አባ እስጢፋኖስ፦ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ" የተሠኘው መጽሐፍ የመጀመሪያ ዕትም ለማኅበረ በኵር የወንጌል አገልግሎት የተሰጠ በመኾኑ፥ የሚታተመው በማኅበረ በኵር በኩል ነው። ይኹን እንጂ የኅትመት ዋጋ ከሚጠበቀው በላይ ስለ ናረ መጽሐፉን ለማሳተም የእናንተ ድጋፍ ያስፈልጋል። ለኅትመቱ ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉ በሚከተሉት የማኅበሩ ሒሳብ ቍጥሮች መጠቀም ትችላላችኹ።
ማኅበረ በኵር፦
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000002276848
ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ 1600160009836
ዳሸን ባንክ 0025663937001
No comments:
Post a Comment