መንፈሳዊ መጽሔት ቍጥር
48 ለንባብ በቅታለች
በዚህ ዕትም፦
·
በዘመን ምስክር ዐምድ፦ የብፁዕ አቡነ ዮሐንስን ታሪክ ያስቃኛል።
·
በዕቅበተ እምነት ዐምድ፦
ለመድሎተ ጽድቅ የተሰጠውን ምላሽ ቀጣይ ክፍል ይዟል።
·
በአለቃ ነቅዐ ጥበብ ዐምድ፦ ስግደትን የተመለከተ ትረካዊ ጽሑፍ ቀርቧል።
· በፍካሬ መጻሕፍት ዐምድ፦ “የእስራኤልም ልጆች ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እግዚአብሔርም የሚያድናቸውን አዳኝ፥ የካሌብን የታናሽ ወንድሙን የቄኔዝን ልጅ ጎቶንያልን አስነሣላቸው” (መሳፍንት 3፥9) የሚለውን እየተጠቀሰ፥ ቅዱሳን በነገረ ድኅነት ውስጥ ሱታፌ /ተሳትፎ/ አላቸው በማለት ለሚነዛው ኑፋቄ ዐውዳዊ ፍቺ በመስጠት ጥቀሱን ያብራራል።
·
በመንፈሳውያን ቃላት ዐምድ፦ “ሕግ” የተሰኘው ቃል ከመጽሐፍ
ቅዱስ አንጻር የተብራራበትን ጽሑፍ ይዟል።
·
በምስባክ ዐምድ፦ “ተስፋ አለ” በሚል ርእስ ስብከተ ወንጌል ቀርቧል። እና ሌሎችም
አገልግሎቱን ለመደገፍ ቢያስቡ፡- በሚከተለው አድራሻ ሊያገኙን ይችላሉ
ማኅበረ በኵር ስ.ቊ. 0118950459/0911971167
የፖ.ሳ.ቊ. 23956 ኮድ 1000
Email - mbchorra@yahoo.com
የባንክ ሒሳብ ቊጥር ማኅበረ በኵር፡-
የኢትዮጵያ
ንግድ ባንክ ልደታ ቅርንጫፍ
ሒሳብ ቊጥር
1000002276848
ዳሸን ባንክ
መገናኛ ቅርንጫፍ
ሒሳብ ቊጥር
0025663937001
አቢሲኒያ
ባንክ 6 ኪሎ ቅርንጫፍ
ሒሳብ ቊጥር
1118382
ብርሃን
ኢንተርናሽናል ባንክ
ሒሳብ ቊጥር 1600160009836
ጮራ መፅኤት አዘጋጆች የጌታችንን የኢየሡሥ ክርሥቶሥ ሠላም ከእናንተ ጋ ይሁን አቶ ፀጋዬን ሠላም በሉልኝ ሀብተየሥ አባተ::በዚህ ዘመን እውነት በጠፋበት ከሀዋሪያት በኃላ የተነኀሡት እነ ቅ ዮሀንሥ አፈወርቅ ያሥተማሩትን በፅድቅ ÷በቅድሥና÷በመዳን ክርሥቶሥን በመምሠል ላይ የተሠጡትን ት/ቶች በዌብ ሣይት ቢገኙ መልካም ነው
ReplyDelete