ያንብቡኝ
በትልቁ መሶብ መጽሐፍ ቅዱሳችሁ
የሕይወት እንጀራ ቀርቦ ከፊታችሁ
(የዮሐንስ ወንጌል 6፥47-64)
ከየቈሻሻው ውስጥ ምነው መልቀማችሁ?
(መጽሐፈ ኢዮብ 15፥14-16፤ 25፥4-6)
አያጠግባችሁም፤ ጤናም አይሆናችሁ፡፡
(ትንቢተ ኢሳይያስ 55፥1-3)
No comments:
Post a Comment